Get Mystery Box with random crypto!

Ethio Book Review

电报频道的标志 etbookreview — Ethio Book Review E
电报频道的标志 etbookreview — Ethio Book Review
通道地址: @etbookreview
类别: 书籍
语言: 中国
用户: 9.93K
频道的描述

Ethiopian eBooks, delivery, promotions, rating, review and recommendations

Ratings & Reviews

2.67

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

2

1 stars

0


最新信息

2023-05-05 18:37:51
አዲስ የመጽሓፍ አማራጭ ለአንባቢዎች፣

የመምህር ዳንኤል ዓለሙ ነገረ ፍቅር የተሰኘው ቆንጆ የሶሻል ሳይኮሎጂ መጽሓፍ በ PDF እነሆ ብለናል።
ዋጋ ለሀገር ውስጥ 50 ብር ፤ ለውጭ ገበያ 10 $ ብቻ

መጽሃፉን ለማግኘት ይህንን ሊንክ ይከተሉ
መልካም ንባብ!
Link: https://www.ethiobookreview.com/buybook?book_id=400
375 viewsedited  15:37
打开/如何
2023-05-03 12:53:35 https://www.ethiobookreview.com/book/man-yemra-endalkachew-wossen

80 birr only
526 views09:53
打开/如何
2023-05-03 12:52:50
የመሃመድ ሀሰን መንግስቱ "አልነጃሺ" የተሰኘውን መጽሓፍ በኦሪጅናል PDF ከዌብሳይታችን ላይ ማግኘት ትችላላችሁ።
ዋጋው 60 ብር ብቻ ነው፣ ከሀገር ውጪ ላላችሁ ደግሞ 4$ ብቻ ነው።
መልካም ንባብ!
መጽሓፉን ለማግኘት
https://www.ethiobookreview.com/.../alnejashi-mohammed...
ለማንኛውም ጥያቄና አስተያየት በስክል 091 277 8324 ወይም
በቴሌግራም https://t.me/etbookreview ያናግሩን!
537 views09:52
打开/如何
2023-04-27 09:26:00
የሞሃመድ ሀሰን መንግስቱን የግጥም መጽሓፍ ከነዚህ ሊንኮች ማግኘት ትችላላችሁ።

ልብ ይበሉ እኛ ለገበያ የምናቀርባቸው መጻሕፍት ከደራሲዎች ጋር ህጋዊ ውል በመግባት በ ኦሪጅናል PDF ነው።

https://www.ethiobookreview.com/book/alnejashi-mohammed-hassan-mengistu

https://www.ethiobookreview.com/buybook?book_id=399

Telegram: https://t.me/etbookreview
Phone: 091 277 8324
2.1K views06:26
打开/如何
2023-04-24 15:35:50
አንብበን የወደድናቸውን መጻሕፍት እንጠቋቆም?
2.9K views12:35
打开/如何
2023-04-20 14:41:11
ይድረስ ለመጻሕፍት ወዳጆች፣

በኢትዮጵያ ትልቁ የኦንላይን አንባቢዎች ማህበረሰብ እየገነባ ያለው ኢትዮ ቡክ ሪቭው ከደራሲዎች ጋር በመተባበር በህጋዊ መልክ መጻሕፍትን በኦሪጅናል PDF ለገበያ እያቀረበ ይገኛል።

እርስዎም በጊዜና ቦታ ሳይገደቡ የሚፈልጉትን መጽሓፍ ከዌብሳይታችን ላይ በተመጣጣኝ ዋጋ ገዝተው ያንብቡ።

አብራችሁን መስራት የምትፈልጉ ደራሲዎች ደውሉልን!

Phone፡ 0912778324
Website: https://ethiobookreview.com
Telegram: https://t.me/etbookreview
3.9K views11:41
打开/如何
2023-04-18 16:45:25
3.7K views13:45
打开/如何
2023-04-12 10:22:39
"ማን ይምራ" የተሰኘው የ እንዳልካቸው ወሰን ልብወለድ መጽሓፉ በ ኦሪጅናል PDF ቀርቦልዎታል።

ይህንን ምርጥ ስራ አሁኑኑ ከ https://www.ethiobookreview.com/book/man-yemra-endalkachew-wossen ወይም https://www.ethiobookreview.com/buybook?book_id=398 ገዝተው እንዲያነቡ ተጋብዘዋል።

መልካም ንባብ!
4.5K views07:22
打开/如何
2023-04-09 21:45:30 አዲስ መጽሐፍ ጥቆማ
" እስረኞቹ "
እንዳለጌታ ከበደ

ኢትዮጵያ ውስጥ ሃሳባቸውን በነጻነት በመግለጻቸው ብዙዎች ተገስጸዋል፣ በገንዘብ ተቀጥተዋል፤ ከደረጃቸው ዝቅ ተደርገዋል፤ ተሰደዋል፤ ታስረዋል፤ለሞት ተላልፈው ተሰጥተዋል። ደግሞም በየዘመናቱ የታሰሩ ከያኒዎች እና ጋዜጠኞች ብቻ ሳይሆኑ የታሰሩ ሃሳቦችም አሉ። ለጊዜው ወይም ለዘለቄታው <ተወሽቀው> የተቀመጡ። የታሰረው ወይም የሚታሰረው ግለሰብ ብቻ አይደለም፡፡ ግለሰቡ ሲያስበው የነበረው ሃሳብ ብቻም አይደለም፡፡ አሳሪውም ታሳሪ ነው፤ <ደግሞ መጡብኝ> ብሎ ራሱን አሳስሮ የተገኘ . . .በነጻነት የተገለጸውን ሃሳብ ምን መዘዝ ያስከትልብኝ ይሆን? ብሎ በመሳቀቅ ዘመኑን የፈጀ . . .

እና ይህ መጽሐፍ ስለእነዚህ እስረኛ ስለነበሩ ግለሰቦች፣ እስረኛ ስለሆኑ ሃሳቦች እና <አሳሪዎቻቸው> ይተርካል፣ እያሳቀም፣ እያሳቀቀም ፤ እያስለቀሰም ፣ እያጫወተም ፣ እያጨዋወተም. . . <ነበር>ን እና <ነው>ን
ያወጋል።
4.2K views18:45
打开/如何
2023-04-04 20:50:32 Live stream finished (1 minute)
17:50
打开/如何