Get Mystery Box with random crypto!

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!! ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን | Susu Fashion

እንኳን ለብርሃነ ልደቱ በሰላም አደረሳችሁ!!

ለመላው የክርስትና እምነት ተከታዮች በሙሉ እንኳን ለጌታችን ለመድሐኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ።

በዓሉ የሰለም የፍቅር የጤና እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት ያማረ በዓል ይሁንልን።