Get Mystery Box with random crypto!

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ አረፋ በ | Susu Fashion

ለመላው የእስልምና እምነት ተከታዮች
እንኳን ለ1443ኛው ዓመተ ሒጅራ የዒድ አል-አድሐ አረፋ በዓል በሰላም አደረሳችሁ፣ አደረሰን!


በዓሉ የሰለም፣ የፍቅር ፣ የጤና እና የተቸገሩ ወገኖቻችንን የምንጠይቅበትና ያለንን የምናካፍልበት ያማረ በዓል ይሁንልን።

ኢድ ሙባረክ!
መልካም በዓል!!

ሱቃችን ከሰኞ ጀምሮ ክፍት መሆኑን በአክብሮት እንገልፃለን