Get Mystery Box with random crypto!

Saturday August 7 / ቅዳሜ ነሃሴ1 ጧት 4:30 ጀምሮ ላፍቶ ሞል , Pro office | የEthiopia ሚስጥራዊ ሀብቶች 🇪🇹

Saturday August 7 / ቅዳሜ ነሃሴ1 ጧት 4:30 ጀምሮ
ላፍቶ ሞል , Pro office Training Center
ብስራተ ገብርኤል አጠገብ


የዚህ ሳምንት ርዕሳችን ፡- ለራስ-ዋጋ መስጠት (self - Esteem)

ጊዜያችሁን ራሳችሁን-ማሳደግ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኛ ናችሁ? ኑ... እና ተቀላቀሉን !

ከ ህይወት ክህሎት አሰልጣኝ(Certified Coach) ጋር ለራስ-ዋጋ መስጠትን እንማር ፡፡

መቼ ነው ግን ለራሳችን ጊዜ የምንሰጠው ?

በሳምንት አንዴ ቅዳሜ

የት? ላፍቶ ሞል ,Pro office Training Center
ብስራተ ገብርኤል አጠገብ

መግቢያ 100 ብር ብቻ

ያለን ቦታ ውስን ነው ! ፈጥነው ቦታ ያስይዙ

ቦታ ለማስያዝ ፡- ስምዎን በስልክ ቁጥራችን 0913014229 ወይም በዚህ @Selfdevelopmentime ቴሌግራም ላይ ይላኩልንን