Get Mystery Box with random crypto!

ስልካቹን Factory reset ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገር ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና | Mobile

ስልካቹን Factory reset ከማድረጋቹ በፊት ማድረግ ያለባቹ ነገር

ስልኩ የራሳቹ ከሆነ እና የራሳቹን Email አድሬስ ያስገባቹበት ከሆነ rest ካደረጋቹት በሁዋላ ስትጠቀሙበት የነበረውን email እንድታስገቡ ስለሚጠይቃቹ password እና email መርሳት የለባቹም ነገር ግን ከሰው ላይ ገዝታቹት ከሆነ እና የገባበትን email ካላወቃቹት ግን ፓተርኑን ወይም የስልኩን ፓስወርድ የምታውቁት ከሆነ ይህንን ነገር ማጥፋት አለባቹ መጀመሪያ ላይ Setting About Phone Software information Build Number የሚለውን ሶስት ግዜ ስትነኩት Developer Option ON ይሆናል ከዛ ወደ setting ትመለሱና developer option ገብታቹ OME Unlock የሚለውን ታበሩትና ከዛ FactoryReset ማድረግ ትችላላቹ , ,,