2022-07-12 08:20:05
ኮምፒውተራችንን እንዴት Format ማድረግ እንችላለን? አብረን እናያለን
አስፈላጊ ነገሮች
1 : Flash disk 4GB+
2 : OS : windows xp 7, 8, 10 iso IMG
3 : Format የሚደረገው ኮምፒውተር
አሰራር
1 : በመጀመሪያ Rufus Software Download ያድርጉ....
2 : በመቀጠል ሶፍትዌሩን ሳትጭኑ ራይት ክሊክን በመጫን ''run
as admin"የሚለውን ይምረጡ...
3 : ከዛ ያዛጋጀነውን Flash Disk ኮምፒተሩ ላይ እንሰካለን
ፕሮግራሙ ከተከፈተ በኅላ ፍላሽ ዲስኩን ዲቫይስ የሚለው ሜኑ
ተጭነን እንመርጠዋለን...
4 : ከዚህ በኋላ iso image የሚለው ቦታ ሄደን ቅድም
ይዘጋጀነውን የዊንዶውስ ሶፍት ኮፒ አስገብተን ድራይቭ ሌተሩን
እንመርጣለን...
5 : ይህን ስናደርግ ፕሮግራሙ ራሱ ሁሉን ነገር አውቶማቲካሊ
ስለሚያዘጋጅ ሌላ የምናስተካክለው ነገር የለም ማለት ነው...
6 : ከዛ start የሚለውን በተን ስንጫን ፍላሽ ላይ ያለ ማንኛውም
ዳታ ይጠፋል ብሎ ማስጠንቀቂያ ይሰጠናል...
7 : የምንፈልግው ፍይል ፍላሽ ላይ ካለ ባክአፕ ማድረግ አለብን።
እሱን ካረጋገጥን በኅላ ok እንለዋለን...
8 : በስተመጨረሻ ፕሮግራሙ የዊንዶውን ሴትአፕ ወደ ፍላሽ
ዲስኩ ኮፒ በማድረግ ስራውን መስራት ይጀምራል....
9 : ፕሮግራሙ ኮፒ አድርጎ ሲጨርስ exit አድርጎ መውጣት....
USB ተጠቅሞ እንዴት ፎርማት ማረግ ይቻላል ?
1 : ኮምፒተሮን shut down ያርጉ...
2 : ቅድም ከላይ ያዘጋጀነውን USB ፍላሽ አስገብትው turn on
ያድርጉ.....
3 : F2 ወይም F12 ን (እንደ ኮምፒውተሩ ሞዴል ይለያያል)
ይጫኑ እና ቀጣይ ትዕዛዙን ይከተሉ...
4 : " install windows " የሚለው ሲመጣልዎ የሚፈልጉትን
ቋንቋ እና ሌሎች ዝርዝሮችን ይሙሉ ከዛም next ን ክሊክ
ያድርጉ....
5 : "Please read the license terms" የሚለው ሲመጣልዎ
"I accept the license terms" የሚለውን ክሊክ ያርጉ...
6 : "Which type of installation do you want?" ሲልዎት
Custom የሚለውን ይምረጡ...
7 : "Where do you want to install Windows?" የሚለው
ፔጅ ላይ "Drive options" የሚለውን ክሊክ...
8 : ፎርማት ማድረግ የሚፈልጉትን "partition" ይምረጡና
"format" ላይ ክሊክ ያድርጉ...
9 : ፎርማት አድርገው ሲጨርሱ "next" ላይ ክሊክ ያድርጉ...
10 : ከዛ በመቀጠል ትዕዛዙን (instruction) በመቀጠል
window install ያድርጉ...
https://t.me/mobilerepair11
86 views05:20