2021-08-04 14:05:54
Saturday August 7 / ቅዳሜ ነሃሴ1 ጧት 4:30 ጀምሮ
ላፍቶ ሞል , Pro office Training Center
ብስራተ ገብርኤል አጠገብ
የዚህ ሳምንት ርዕሳችን ፡- ለራስ-ዋጋ መስጠት (self - Esteem)
ጊዜያችሁን ራሳችሁን-ማሳደግ ላይ ኢንቨስት ለማድረግ ፈቃደኛ ናችሁ? ኑ... እና ተቀላቀሉን !
ከ ህይወት ክህሎት አሰልጣኝ(Certified Coach) ጋር ለራስ-ዋጋ መስጠትን እንማር ፡፡
መቼ ነው ግን ለራሳችን ጊዜ የምንሰጠው ?
በሳምንት አንዴ ቅዳሜ
የት? ላፍቶ ሞል ,Pro office Training Center
ብስራተ ገብርኤል አጠገብ
መግቢያ 100 ብር ብቻ
ያለን ቦታ ውስን ነው ! ፈጥነው ቦታ ያስይዙ
ቦታ ለማስያዝ ፡- ስምዎን በስልክ ቁጥራችን 0913014229 ወይም በዚህ @Selfdevelopmentime ቴሌግራም ላይ ይላኩልንን
48 views11:05