Get Mystery Box with random crypto!

Enjoy The Day!!! የዛሬዋ ቀን እንደገና ደግማ የማትመለስ ውብ የሆነች ቀን ነች! Enjo | Ethio Book Review

Enjoy The Day!!!

የዛሬዋ ቀን እንደገና ደግማ የማትመለስ ውብ የሆነች ቀን ነች! Enjoy it!

በምንም ሁኔታም ሆነ በማንም ሰው ምክንያት በድብርት አታሳልፏት! ደስተኛ ለመሆን ወስኑ፡፡

በምንም ሁኔታም ሆነ በማንም ሰው ምክንያት መራራ በመሆን አታባክኗት! የቀኑ መልካም ጎን ላይ በማተኮር አጣጥሟት!

በምንም ሁኔታም ሆነ በማንም ሰው ምክንያት ተስፋ ቆርጣችሁ አትለፍባችሁ! ተስፋችሁን በፈጣሪ ላይ አድርጉና ቀና ብላችሁ ዋሉ!

መልካም ቀን ለሁላችሁም!

Source: Dr Eyob Mamo